Goh Betoch Bank

Bank of the Generation!                              SWIFT CODE: GOBTETAA

ለተከበራችሁ የጎሕ ቤቶች ባንክ ባለአክሲዮኖች
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 መሠረት የአክሲዮን መዝገቦች በኤሌክትሮኒክ ዘዴ መመዝገብ እንዳለበት ይገልጻል፡፡ ስለሆነም የባለአክሲዮኖች መረጃ በኤሌክትሮኒክ ዘዴ መመዝገብ ይረዳን ዘንድ ከዚህ በታች ማስፈንጠሪያ (Link) በመጫን ያለውን ፎርም ሞልተው የብሔራዊ መታወቂያዎን ኮፒ አያይዘው እንዲልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
 
በግለስብ ለተገዙ ባለአክሲዮን፡ https://forms.gle/k4QEaMkCN6cgV58C9
 
ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *