Goh Betoch Bank

Bank of the Generation!                      SWIFT CODE: GOBTETAA

Goh Blog

Goh Blog

ጦማር

የአዲስ ዓመት…አዲስ እቅድ ከጎሕ ቤቶች ባንክ ጋር!

አዲስ ዓመትን በአዲስ እቅድ ለመቀበል ናፍቀዋል፣በለውጥ ጉዞ ላይ ነገዎ ያማረ እንዲሆንስ ተመኝተዋል፣ለዚህ ታዲያ አንድ ሁነኛ አጋር አያስፈልገዎትም!”እንግዲያውስ ነገን በጥሩ ካሰቡ እኛ አለንለዎት፡፡የአዲስ ዓመት ገጸ በረከት

ጦማር

የቤት ብድር ምንድነው?

የመኖሪያ ቤት ባለቤት መሆን አንድ ኢትዮጵያዊ ማሳካት ከሚፈልጋቸው መሰረታዊ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ በሀገራችን በአሁኑ ሰዓት እራሱን ችሎ የቤት ብድር (ሞርጌጅ) አገልግሎት የሚሰጥ ብቸኛ ባንክ እንደመሆናችን የእርስዎን ህልም ለማሳካት ከጎንዎ እንደቀረብን ይሰማናል፡፡

en_USEnglish